የሀዘን መግለጫ ! በጎፋ ዞን ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በድንገት የተከሰተው የመሬት መናድ አደጋ በወገኖቻችን ላይ የሞት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት ውድመት በማድረሱ እጅግ አሳዝኖናል፡፡ ቤተሰቦቻቸውን ለተነጠቁ እና ቤት ንብረታቸውን ላጡ ወገኖቻችን አብረናቸው እንደምንቆም ለመግለጽ እንወዳለን።